China: At least 95 people were killed and more than 130 injured after a magnitude 6.8 earthquake struck the foothills of the Himalayas near one of Tibet's holiest cities on Tuesday, Indian and Chinese ...
Thousands of Orthodox Christians celebrated Christmas on Monday, attending prayers and midnight mass, draped in an all-white traditional attire to mark the birth of Jesus Christ and the end of a ...
Wind chill temperatures could dip as low as minus 10.5 C in usually warm areas like Texas and the Gulf Coast, according to the National Weather Service.
የሶሪያ እስላማዊ አማፂያን ባለፈው ወር ላይ የሀገሪቱን ፕሬዝዳንት በሽር አል አላሳድን ከሥልጣን ካስወገዱ በኋላ፤ በዋናው የደማስቆ አውሮፕላን ማረፊያ ተቋርጠው የቆዩት ዓለም አቀፍ በረራዎች ዛሬ ...
በጸረ ስደተኛ እና በመድብለ ባሕላዊ ኅብረተሰብ ጠል ንግግራቸው የሚታወቁት የፈረንሳይ ቀኝ አክራሪ ፓርቲ መሥራች ዣን ማሪ ለ ፔን በ96 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። በከረረው ቀኝ ክንፍ ...
የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት - ገና በዓል በልዩ ኹኔታ ከሚከበርባቸው የኢትዮጵያ አካባቢዎች በቀዳሚነት የምትጠቀሰው፣ በዐማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ የምትገኘው የላሊበላ ከተማ ናት። በዩኔስኮ ...
ገናን ለመቀበል በበዓል ግብይት ላይ ያገኘናቸው አስተያየት ሰጪዎች፣ አንዳንድ የበዓል ፍጆታ ምርቶች ተመጣጣኝ ዋጋ ሲኖራቸው ገሚሱ ጭማሪ ማሳየቱን ተናግረዋል። ...
በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ዶናልድ ትረምፕ በፕሬዝደንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸውን ማረጋገጫ ሥነ ሥርዓት ዛሬ ተካሂዷል። ከ50 ግዛቶች የተላኩትን የድምጽ ቆጠራ ውጤቶችን የማረጋገጡን ሥነ ሥርዓት ...
በበርካታ የአሜሪካ ግዛቶች ከትላንት ዕሁድ ጀምሮ የጣለው በረዶና ኅይለኛ ነፋስ ትምህርት ቤቶችና የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እንዲዘጉ አስገድዷል። በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በምሥራቅ የሃገሪቱ ክፍሎች ...
(ወይም አፈንጋጮች) ጥቃት ለማድረስ በማቀድ ላይ ሳሉ ተደምስሰዋል። በጥቃቱ ሲቪሎች ላይ ጉዳት አልደረሰም” ብሏል “የሶማሊያ ኅይሎች አሜሪካ ዋናው አካል ከሆነው ዓለም አቀፍ አጋር ጋራ በመተባበር ...