"ባልተገባ" እና "በተጋነነ መልኩ" አስተዋውቀዋል እንዲሁም በሕገወጥ መንገድ ከተሰበሰበው ገንዘብ "ተጋሪ" በመሆን ተጠርጥረዋል የተባሉ ታዋቂ ግለሰቦች እና የማስታወቂያ ባለሙያዎች በቁጥጥር ስር አውሎ ፍርድ ቤት ማቅረቡን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዛሬ በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ላይ ባወጣው ...