News

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ለበርካታ ዘመናት በቤተክርስቲያን ላይ በአንዳንድ ካህናት፣ መነኮሳት፣ ጳጳሳት የሚፈጸሙ ወንጀሎችን እግር በእግር በማጋለጥና መወሰድ ስለሚገቡ እርምቶች የምድረ በዳ ጩኸት ሲያሰሙ ኖረዋል። የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ...
በአማራ ክልል ከጎንደር መተማ መንገድ ላይ “መቃ” በተባለች ሥፍራ የቅማንት ታጣቂዎች ሰኞ’ለት በፈጸሙት ጥቃት 16 አሽከርካሪዎች ተገድለው በርካቶች መቁሰላቸውን ታውቋል። በቅማንት ታጣቂዎች ከተገደሉት ሾፌሮች በተጨማሪ ተሳፋሪዎችና በርካታ ...
ብሔራዊ ባንክ በፈረንጆቹ 2024 10 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ኪሳራ እንደገጠመው በገለልተኛ ኦዲት መረጋገጡን ሪፖርተር አስነብቧል፡፡ ባንኩ ኦዲት የተደረገው፣ መንግሥትና ዓለማቀፉ የገንዘብ ድርጅት በደረሱበት ስምምነት መሠረት ነው። ባንኩ ወርቅ ...
ሲቪል ማህበራት ለምርጫ ጉዳይ ከውጭ ምንጮች የገንዘብ ድጋፍ እንዳይቀበሉ ታገደ ...
በአርሲ ሮቤ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ ======== በሮቤ ወረዳ የገደብሳ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ካህን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ። በምሥራቅ አርሲ ሮቤ ወረዳ ቤተ ክህነት የገደብሳ ደብረ ሰላም ...
የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶር)፣ ባለፈው ሳምንት እሑድ ከደረሰባቸው ከባድ የመኪና አደጋ ጋራ በተያያዘ ላለፉት 6 ቀኖች በኢትዮ-ጠቢብ ሆስፒታል በጽኑ ...
አብይ አሕመድ ለተባበሩት መንግስታትና ለበርካታ አገራት ‹‹ኤርትራ ሉአላዊ ግዛቴን ጥሳለች›› የሚል ስሞታ አስገባ ...
“ የተገደሉት አባት ለ12 ዓመት በብትውና የኖሩ ነበሩ። ቀብራቸው ተፈጽሟል። ጥቃት በተከፈተበት ዋሻ አካባቢ የነበሩ ሰባት አባቶችን ወደ ገዳሙ አምጥተናል ” – ደብረ ከዋክብት ዝቋላ ...