በዩክሬን ካርኺቭ ከተማ በሚገኝ የመኖሪያ ሰፈር ላይ የሩስያ በፈጸመችው ጥቃት 21 ሰዎች መቁሰላቸውን የካርኺቭ ርዕሰ መስተዳድር ዛሬ እሁድ አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳደሩ ኦሌግ ሳይንጉቦቭ በቴሌግራም ...
የመንግስታቱ ድርጅት በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በሰውልጆች ላይ የተጋረጡትን የአየር ንብረት ለውጥ እና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ጨምሮ፤ በአለም ዙሪያ እየንሰራፉ ያሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ያለመ ...
ትራምፕ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ፊላዴልፊያ ውስጥ በተካሄደው ክርክር አሸናፊ ነኝ ብለው ከተናገሩ፣ የቀረበላቸውን የሁለተኛ ዙር የምርጫ ክርክርን መቀበል ይገባቸዋል ሲሉ የካማላ ሃሪስ የምርጫ ቅስቀሳ ...
ግማሽ ቢሊዮን ተከታዮች ያሉት ሚስተር ቢስት በኢንተርኔት ዓለም ‘እጅግ መልካም’ ከሚባሉ ሰዎች መካከል ነው። ጂሚ ዶናልድሰን በተባለ የመዝገብ ስሙ የሚታወቀው ሚስተር ቢስት ፕራይም ቪድዮ በተሰኘው ...