የሎስ አንጀለስ ዳኞች በልጅነቷ የማኅበራዊ ሚዲያ ሱሰኛ በመሆኗ ምክንያት ሜታ እና ዩቲዩብ ላይ ክስ ለመሰረተችው ግለሰብ ከፍተኛ ካሳ እንዲከፈላት ውሳኔ አስተላለፉ። ዳኞቹ የኢንስታግራም እና ፌስቡክ ...
"በቀጥታ የሽብር ተግባር የቦምብ ጥቃት በመፈጸም እና የሆርሙዝ ወሽመጥን በመዝጋት በቀጥታ ተጠያቂ ነበር" ብለዋል። አሁን "ተወግዷል" ሲሉም ተናግረዋል። ሚኒስትሩ ጨምረውም በእስራኤል ጥቃት ሌሎች ...
ለዘጠኝ ዓመታት ከነገሰበት ሊቨርፑል ጋር በይፋ እንደሚለያይ ከተነገረ በኋላ የሳላህን መዳረሻ በተመለከተ የተለያዩ አስተያየቶች እየተሰጡ ነው። ፍላጎት ያሳዩ አገራትን፣ ለሳላህ ምቹ የሚሆኑ አገራትን ...
ሰሜን ኮሪያ ጥቃቶቹን "ተገቢ ያልሆነ ጠብ አጫሪ ጦርነት" በማለት ያወገዘችው በፍጥነት ነበር። ከሁሉም በላይ ሁለቱ አገራት ከአውሮፓውያኑ 1979 ጀምሮ "ፀረ አሜሪካ" አቋም በመያዝ "የደም ትስስር ...
"ለታሪክ ተመዝግቦ ይቀመጥ፤ በባሪያ ንግድ ክብራቸውን ለተነፈጉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ እና አሁንም የዘር መድልዎ እየደረሰባቸው ለሚገኙ ሰዎች ትክክለኛውን ነገር እንዳደረግን ይመዝገብ" ሲሉ የጋና ...
(ታርጋ) መስጠት እንደሚጀምር እስታውቋል። ባለፈው ዓመት በጸደቀው የአዲስ ታርጋ ለውጥ መመሪያ መሠረት በኢትዮጵያ የሚመዘገቡ ሁሉም ተሽከርካሪዎች በአሁኑ ወቅት ያላቸውን የተለያዩ ክልሎች እና የከተማ ...
(ዩኬ) እና የአሜሪካ የጋራ ወታደራዊ ሰፈር ላይ የረዥም ርቀት ባለስቲክ ሚሳዔሎችን ማስወንጨፏ በመካከለኛው ምሥራቅ ያለውን ግጭት እየተባባሰ መምጣቱን ያሳያል። በእርግጥ ሚሳዔሎቹ ወደታቀደላቸው ዒላማ ...
ብልጽግና ፓርቲ፤ ምርጫ የመካሄዱ ነገር አጠራጣሪ በሆነበት ትግራይ ክልል ለሚገኙ የፓርላማ እና የክልል ምክር ቤት መቀመጫዎች አንድም ዕጩ አለማቅረቡን ቢቢቢ የተመለከተው የዕጩዎች ዝርዝር ያሳያል። ...
በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ቅዱስ የሆነው የረመዳን ወር የጾም ወቅት ተጠናቆ ዛሬ የዒድ አል ፈጥር በዓል ነው። እምነቱ የጨረቃ ዑደት ላይ የተመሠረተ የቀን አቆጣጠር ስለሚጠቀም የረመዳን ወር ...
"11 ዓመት ሲሞላኝ የወር አበባዬ መጣ። የምሞት ነበር የመሰለኝ" ትላለች። "ለእናቴ ሆስፒታል መሄድ እንዳለብኝ ነገርኳት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በየወሩ ሆስፒታል መሄድ እንዳለብኝ ይሰማኛል። በየወሩ ...
End of ብዙ የተነበቡ በሮያል ዩናይትድ ሰርቪስ ኢንስቲትዩት ተመራማሪ የሆኑት ፊሊፕ ሸትለር-ጆንስ፤ "በመካከለኛው ምሥራቅ የሚፈጠር የተራዘመ ቀውስ እና የደኅንነት እጦት ለቻይና ወሳኝ የሆኑ ሌሎች ...
"የበቀል ዘመቻ" እንዲደረግ በዋትስአፕ ግሩፖቻቸው ጥሪ አቅርበዋል። የእስራኤል መገናኛ ብዙኃን የመከላከያ ባለሥልጣንን ጠቅሰው እንደዘገቡት፤ በአንድ ምሽት ብቻ ከ20 በላይ ጥቃቶች ሪፖርት ተደርገዋል ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results